ግብ

ለትምህርት ጥራት ትኩረት የሚሰጠው አጋፔ አካዳሚ ተማሪዎቹን በባህሪ በእውቀት እና በአካዳሚክ በማነፅ ለሀገር እድገት የራሱን አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል

ስኬት

ትምህርት ቤታችን አጋፔ አካዳሚ ጥራት ባላቸው መምህራን እና የእስታፍ አባላት ዘመናዊ ትምህርትን በተደራጀ መልኩ እየሰጠ ይገኛል

ተደራሽነት

ትምህርት ቤታችን አጋፔ አካዳሚ በሆሳዕና እና በአካባቢው በከፈትነው ቅርንጫፎች ጥራት ያለውን ትምህርት እያደረስን እንገኛለን

ጥልቀት

ትምርህት ቤታችን አጋፔ አካዳሚ በተደራጁ የላይብራሪ ክፍሎች እና በቂ የህፃናት መጫወቻ ቦታ አመቻችተናል

ክበባት

ትምህርት ቤታችን አጋፔ አካዳሚ የተማሪዎችን ክበባት በማቋቋም ማለትም በፀረ-ኤድስ በስነፅሁፍ በስካውት እና የተለያዩ ክበባትን በማቋቋም ተማሪዎቻችንን በቂ እውቀት እያስጨበጥን እንገኛለን

የትምህርት ቀናት

ትምህርት ቤታችን አጋፔ አካዳሚ ለተማሪዎቻችን በምንሰጠው ትኩረት ተማሪዎች አቅማቸውን እንዲያዳብሩ ከበጋ ወይም ከቀን ትምህርት በተጨማሪ ቲቶሪያል እና የክረምት ትምህርት እንሰጣለን